to startpage

ስለ እኛ

የ ስዊድን ሕጻናት አድን ድርጅት ለህጻናት መብት

ይከራከራል፡፡

 

ለህጻናት ህይወት መሻሻል

ዘላቂና አፋጣኝ ምላሽ እንሰጣለን፡፡

 

ስዊድን ህጻናት አድን ድርጅት መሪ የህጻናት መብቶች ድርጅት የሆነው የ አለም አቀፉ ህጻናት አድን ህብረት አካል ነው፡፡ የስዊድን ህጻናት አድን ድርጅት እ.ኤ.አ. ከ1960ዎቹ ጀምሮ በ አፍሪካ እይተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን በ ኬንያ በሴኔጋል እና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ክልላዊ ጽህፈት ቤቶቹም በ 27 የ አፍሪካ አገሮች ለሚገኙ ከ100 በላይ ለሆኑ አጋር ድርጅቶች ድጋፍ ይሰጣሉ፡፡